Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈስሱ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራዎች በአግሮ ፕሮሰሲንግ ፣ በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈስሱ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳኅሉ ጥሪ አቅርበዋል። ከተማ አስተዳደሩ ለዳያስፖራ አባላት…

ቻይና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በፀጥታ፣ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ያሉባቸውን ተግዳሮቶች እንዲፈቱ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በፀጥታ፣ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ያሉባቸውን ተግዳሮቶች እንዲፈቱ እገዛዋን ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች። የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች በየዓመቱ የአፍሪካ ሀገራትን ይጎበኛሉ። በያዝነው ወርም…

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ለዳያስፖራዎችና አልሚ ባለሃብቶች 500 ሄክታር መሬት ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰው ለሚያለሙ ዳያስፖራዎችና አልሚ ባለሃብቶች 500 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ…

የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመሆን ለቅዱስ ላሊበላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው…

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር ለቅዱስ ላሊበላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ2 ሚሊየን 800 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ…

የጭነት ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትርፋማነት መቀጠሉን ዋና ስራ አስፈፃሚው ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት የጭነት ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትርፋማነት መቀጠሉን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ፥ በዱባይ በተዘጋጀው የበይነ-መረብ…

ያሬድ ባየህ ብሔራዊ ቡድኑ ከቡርኪና ፋሶ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሰለፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ያሬድ ባየህ ከአንድ ጨዋታ ቅጣት በኋላ ለብሔራዊ ቡድኑ እንደሚሰለፍ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ገለፀ፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ ተከላካይ ያሬድ ባየህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቬርዴ ጋር ባደረገው ጨዋታ 12 ኛው…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አዲሱን የሀገር መከላከያ ዋና መስሪያ ቤትን በመጎብኘት ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ የሶማሌ ክልል…

መከላከያ ዩኒቨርሲቲና ስፔስ ሣይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የምርምርና የጥናት ፕሮጀክት ሥራ ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ ስፔስ ሣይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፣ በጋራ የምርምርና የጥናት ፕሮጀክት ሥራ ለመሥራት የኮንትራት ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ሀገር በቀል ተቋማት ወቅቱ የሚጠይቀውን የወታደራዊ ሣይንስና ቴክኖሎጂ…