Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጀመረ። የፖን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ተተኪ ስፖርተኞችን ለመፍጠር ዕድል እንደሚሰጥ ተገልጿል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች…

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ44 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበጋ ወራት ከ44 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገለፀ፡፡ “የአየር ንብረት ለውጥ እና ህልውናችን በተባበረ ክንድ” በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ መገሌ ቀበሌ ክልላዊ…

የመገናኛ ሬዲዮን ጨምሮ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ሲጋራ ተያዘ

አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ስሙ ቱሪስት ኮንዶሚኒየም አካባቢ በግለሰብ ቤት ውስጥ በሁለት መጋዘን በሕገ-ወጥ መንገድ የተደበቀ ብዛት ያለው የሲጋራ ምርትና የመገናኛ ሬድዮ በፀጥታ ኃይሎች ተይዟል፡፡ በህብረተሰቡ ጥቆማ…

በደብረ ብርሃን የሚገኙ ፋብሪካዎች መደበኛ የምርት ሂደታቸውን በመቀጠል የውጭ ምንዛሪ እያስገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው ወቅት በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በማምረቻ ዘርፍ የተሰማሩ ሦስት የውጭ ሀገር አምራች እና አንድ የግል አልሚ ባለሐብቶች ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ላይ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

ሀገራችን ውስብስብ ችግሮች ቢገጥሟትም ዕምቅ አቅም ያላት በመሆኑ ለወጣቶች ሥራ መፍጠር ይገባል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ውስብስብ ችግሮች ቢገጥሟትም ዕምቅ አቅም እና ትልቅ ተስፋ ያላት በመሆኑ በተለይ ከተሞች ላይ ዕድሎችን ተጠቅሞ ለወጣቶች ሥራ መፍጠር እንደሚገባ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን…

የቻይና – አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር በሀገራቱ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው – ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና -አፍሪካ ትብብር በሀገራቱ ፍላጎትና ብሄራዊ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ÷ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሰጡት…

የብረት ምርትን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለመተካት የሶስት ዓመት የፕሮጀክት ጊዜ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብረት ምርትን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለመተካት የሶስት ዓመት የፕሮጀክት ጊዜ መቀመጡን በማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ፥ ከብረት አምራቾች ፣ ከሙያተኞች ፣ ከኢኮኖሚ ባለሙያዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተውጣጥቶ…

የሰላም ኮንፈረንስና ግንኙነት መድረክ በአፋር ክልል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ዞን 5 ሰሙ ሮቢ ወረዳና የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ የሰላም ኮንፈረንስና ግንኙነት መድረክ በአፋር ክልል በኮማሜ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሁለቱ ህዝቦች መካከል ከግጦሽና በዕለት ግጭቶች ልዩነቶች ይስተዋሉ እንደነበር…

ሰሜን ኮሪያ በሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በሣምንት ውስጥ ሁለተኛውን የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተገልጿል፡፡ ሰሜን ኮሪያ ከስድስት ቀናት በፊት የሃይፐርሶኒክ ባላስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ካስወነጨፈች በኋላ ነው ሁለተኛውን በዛሬው እለት ማስወንጨፏ…

ሊከፋፍሉንና ሊያዳክሙን የሚችሉ ሀሳቦችን ወደ ጎን ማቆየት ይገባናል – ዶክተር ይልቃል ከፍያለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ህዝብ ሊከፋፈሉትና ሊያዳክሙት የሚችሉ ሃሳቦችን ወደ ጎን በማቆየት ራሱን ከሌላ ወረራ ሊጠብቅ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፍያለ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ አሸባሪው ህወሃት በአማራ ክልል ላይ ያደረሰውን…