Fana: At a Speed of Life!

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማብራሪያ እንደሚከተው ቀርቧል፡- ባለፈው ሶስት ዓመት ተኩል የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግስቱ…

የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ

የአዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። ዳያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና እድሎችን በመጠቀም መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ ለአገሩ ምጣኔ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በዋናነትም የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። ከየክልሉ አመራሮች የሚገኙ ገንቢ ሀሳቦች ተካተው ለፖሊሲው…

በጋሸና ከተማ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች በከፈተው ጦርነት ምክንያት በጋሸና ከተማ ለወራት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል:: ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋሸና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ…

የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተገኙበት ፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላትና ኤምባሲዎች የሚካፈሉበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በፓን አፍሪካኒዝም ላይ እየመከረ ነው። በመድረኩ ከፍተኛ…

ዳያስፖራው በቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለው ልምድና እውቀት ሀገሩን እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ታላቁን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ጥሪን ተቀብለው ወደ ሀገራቸው የመጡ ዳያስፖራዎች ሀገራቸውን በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ እንዲደግፉ ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ዳያስፖራዎች በዘርፉ ሀገራቸውን ለመደገፍ እና…

በአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡ በዚህም ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያዋን ሶስት ነጥብ አስመዝግባለች፡፡ የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንን  ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቦፋል በ82ኛው ደቂቃ…

የቆዳና ቆዳ ውጤቶችን ወደ ግሪክ ለመላክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ወደ ግሪክ ለመላክ ከባለድርሻ አካላት ጋር የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡   በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ ከኢትዮጵያ ቆዳ ኢንስቲትዩት፣ ከውጭ ጉዳይ…

”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።   የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩን ያዘጋጀው ኢትዮ- ጀርመን ለኢትዮጵያ ኮሚቴ ሲሆን፥ በዝግጅቱ ላይ…