Fana: At a Speed of Life!

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተለያየ ግንባር የተዋደቁ ጀግኖችን ለሚያክመው የቢሾፍቱ ሆስፒታል ነው የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…

በኦሮሚያ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ ትራክተሮቹ 100 ሲሆኑ፥ ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች ተሰጥቷል፡፡ በሌላ በኩል በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝና…

ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመቆም ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ አለብን -የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከፋፋይ ኃይሎች በተቃራኒው ተሰልፈን ከኢትዮጵያ ጋር በመቆም አሁን ያለው መንግሥት ለሀገሪቱ ሕዝቦች እና ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ ይገባል ሲሉ የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ ገለጹ።…

ሀገራችን ያጋጠማትን ችግር ያለማንም ጣልቃ ገብነት እኛው እየፈታን እንገኛለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ያጋጠማትን ችግር ያለማንም ጣልቃ ገብነት እኛው አንድ በመሆን መፍታት እንችላለን፤ እየፈታንም እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ሰላም ይስፈን፣ በሴቶች እና ህፃናት…

በመዲናዋ አሸባሪው ህወሓት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመውን ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ሰላም ይስፈን፣ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም" በሚል መሪ ቃል አሸባሪው ህወሓት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመው ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የሚያወግዝ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ።…

የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም ከቱርክ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ። ለቱርክ አፍሪክ አጋርነት ጉባዔ ኢስታንቡል የተገኙት ዶክተር አብርሃም፥ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ጋር መወያየታቸውን…

በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚሆን ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ 10 ሺህ 370 ፓውንድ ለገሱ። ገንዘቡን የተቀበሉት በእንግሊዝ…

የእንግሊዝ ፓርላማ በህዝብ ድምፅ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብን ድምጽ እንዲያከብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፓርላማ በዲሞክራሲያዊ መንገድ በህዝብ ድምፅ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግስት እና የኢትዮጵያን ህዝብ ድምጽ እንዲያከብር ተጠየቀ፡፡ ድፌንድ ኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም ግብረሀይል የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በለንደን…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሳዳት ኦናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። አምባሳደር ሬድዋን÷ በሰሜኑ…