እምነት፣ ብሔርና ቋንቋ ሳይገድበን ሀገራችንን ከጥፋት ኃይሎች ታድገናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነት፣ ብሔርና ቋንቋ ሳይገድበን ሀገራችንን ከጥፋት ኃይሎች ታድገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ከንቲባዋ ይህን ያሉት በዘጸዓት አፖስቶሊክ ሪፎሜሸን ቤተክርስቲያን ባዘጋጀው ለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ለማሰባሰብ በተካሄደ…