Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖም ሆነ ማባበያ እጅ አንሰጥም አለች

አዲስ አበባ ፣ጥር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖ ወይም ማባበያ እጅ አትሰጥም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ ተናገሩ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ የዜና አገልግሎት እንደተናገሩት ÷በጥር ወር በሁለቱ ሀገራት በጄኔቫ ከተዘጋጀው…

የሐዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፥ የመጀመሪያው 14 ኪሎ…

አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ከመገናኛ ብዙሃን እና ከባለሙያዎች ብዙ ይጠበቃል – ምሁራን

አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ከመገናኛ ብዙሃን እና ከባለሞያዎች ብዙ እንደሚጠበቅ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ተግባቦት ትምህርት ክፍል መምህር ዶክተር አደም ጫኔ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ – የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ብሎም በአፍሪካ ሠላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ አሉ የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን መከላከያ…

ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም በትጋት መስራት ይጠበቅበታል – ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም በህልውና ትግል ላይ መሆኗን በማሰብ፥ ለአገራዊ ዘላቂ ጥቅም በትጋት መስራት እንዳለበት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጄንሲ ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር መሐመድ እንድሪስ አሳሰቡ። ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ የተባበረ…

በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ከዳያስፖራዎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ከዳያስፖራው ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። ውይይቱ አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ጉዳት ባደረሰባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚረዳ ምክክር በስካይ ላይት ሆቴል…

የአማራ ክልል ፍትህ፣ ጸጥታና ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፍትህ፣ የጸጥታ እና የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡   በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ሰውና እንሰሳት እንዳይጎዱ በስፋት እየተሰራ ነው – የሶማሌ ክልል መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተከሰተው ድርቅ በሰውና በእንሰሳት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለማድረግ በስፋት እየተሰራ እንደሚገኝ የሶማሌ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል መንግሥት ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በክልሉ አከባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ፥…

በቤጂንግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገናን በዓል በኤምባሲው ቅጥር ግቢ ከኤርትራውያን ጋር በጋራ ባከበሩበት ወቅት እንደገለፁት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት”በአጭር ጊዜ ባስገኘው ድልና በመከላከያ ሰራዊቱ…