የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ሠመራ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ በአማካይ 200 ሰዎች ሲሳተፉበት የቆየው የኮምቦልቻ ሠመራ ባለ 230 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ የሙከራና የፍተሻ ሥራ እየተከናወነ ነው። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማከፋፈያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ማጣቷ ታላቅ ኢ-ፍትሐዊነት ነው – ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶኻን ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ሕዝብ ያላት አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ማጣቷ እና መምረጥ አለመቻሏ ታላቅ ኢ-ፍትሐዊነት ነው ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶኻን ተናገሩ። አፍሪካ በዚህ…
የዜና ቪዲዮዎች ፖለቲካዊ አላማን ያነገበው የሰብዓዊ መብቶች ም/ቤት ምክክር Amare Asrat Dec 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=XY7-UpMCaTA
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ጉባዔ ላይ የተካፈሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከነልዑካቸው አዲስ አበባ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ!…
የዜና ቪዲዮዎች የቀጠለው የፀጥታ ኃይሎች ጥምረት ድል Amare Asrat Dec 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=7nzctnAcXpo
የዜና ቪዲዮዎች የጋይንት ንፋስ መውጫ ነዋሪዎች የደስታ ስሜት Amare Asrat Dec 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=OZ6lWe1Y5pc
የዜና ቪዲዮዎች የወልዲያ ነጻ መውጣት የፈጠረው የደስታ ስሜት Amare Asrat Dec 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bk9wlZ-76d8
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ከሳዑዲ አረቢያ የቆንስላ ጉዳዮች ም/ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቆንስላ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ታሚም አልዶሰሪ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከጋቦን ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጋቦን ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ እና ከአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው የህልዉና ማስከበር ዘመቻና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሃሙሲት ሴቶችን በቡድን ደፍሯል – ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Dec 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ሃሙሲት ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት እጅግ አሰቃቂ ግፍ ሲፈጽም መቆየቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት በከተማዋ ሴቶችን በቡድን…