Fana: At a Speed of Life!

በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት በላሊበላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፣ የደብረ…

የገና በዓልን አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በአል አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዛሬዉ እለት የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

በሰሜን ሸዋ ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ ።   በዛሬዉ እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ነው አደጋው የደረሠው ።   አደጋው የደረሰው መነሻውን አዲስ አበባ…

በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የትምህርት ዘመን በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ6 ወራት የዘርፉን አፈፃፀም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መክሯል።…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትአስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ ። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጀግንነት አሸባሪውን ቡድን የመከተውን የሀደሌኤላ ወረዳ እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጀግንነት አሸባሪውን ቡድን ወደ መከተው የሀደሌኤላ ወረዳ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። የሀደሌኤላ ወረዳ አሸባሪው የህውሃት ቡድን ከህዳር 19 ጀምሮ ከደብረሲና ሸሽቶ አዋሽን ለማቋረጥ…