የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች አቀራረብ ስርዓት ተዘረጋ Melaku Gedif Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች አቀራረብ ስርዓት በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መዘርጋቱን አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ በዚህ መሰረትም በየእጩ ኮሚሽነሮችን ጥቆማ የሚቀበልና የሚያደራጅ የጥቆማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ተጀመረ Feven Bishaw Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞች ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞቹ በአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው Feven Bishaw Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ ለመወሰን የወጣው መመሪያ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው። የመመሪያው መሻሻል መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ በቀጣይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዳያስፖራና ሀገር ግንባታ” በሚል ርእስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዳያስፖራና ሀገር ግንባታ" በሚል ርእስ የምክክር መድረክ በሰመራ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክክሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም ሁሉም ዜጋ ሊከውነው እንደሚገባ ተጠቆመ Melaku Gedif Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ውስጥ እና በውጪ የሚኖሩ የላስታ እና ላልይበላ ተወላጆችና ወዳጆች 6 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጪ በማሰባሰብ ለአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቅዱስ ላልይበላ ጊዜያዊ የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ÷አካባቢው በአሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በአፋር ክልል ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ለዳያስፓራው ገለፃ እየተደረገ ነው Alemayehu Geremew Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ውስጥ ለገቡ ኢትዮጵያውን ዳያስፖራዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በጋሊኮማ ኡዋ በራህሌ እና ሌሎች አካባቢዎች ያደረሰው ጭፍጨፋ እና ውድመትን የተመለከተ አውደ ርዕይ ቀረበ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ላልይበላ በረራ ጀመረ Melaku Gedif Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላልይበላ የሚያደርገውን የሀገር ውስጥ በረራ በድጋሚ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት መፈጸሙን ተከትሎ አየር መንገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪዎቹ ቡድኖች ጉዳት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማር ማስተማር ስራውን ጀመረ Feven Bishaw Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ከፍተኛ ገዳት የደረሰበት የአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን መጀመሩ ተገለፀ፡፡ የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር አቶ ማሙሽ ሲከፋኝ፥ ትምህርት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአማራ እና አፋር ክልሎች የደረሱ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመቶችን ሊያጠና ነው Feven Bishaw Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥናትና የምርምር ቡድን በማቋቋም የሽብር ቡድኑ በአማራና በአፋር ክልሎች ያደረሳቸው ሰብዓዊ ጥሰቶችንና የንብረት ውድመቶችን እንደሚያጠና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የተለያዩ ተመራቂ ተማሪዎችም የደረሱ ሰብዓዊና ቁሳዊ…