ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በወራሪው ኃይል የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቀና
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናት አገር ጥሪን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በአሸባሪው ህወሃት ወረራ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቅንቷል።
ከውጭ አገራት የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…