በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓትን ጭካኔ ገደብ የለሽነት ቢያሳይም የዓለም ጤና ድርጅት ግን ዝምታን መርጧል-አምባሳደር ታየ አጽቀ ስላሴ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓት ጭካኔ ገደብ እንደሌለው በግልፅ ይመሰክራል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡
አምባሳደሩ በትዊተር…