ማለዳውን ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ እየበረረ ባለ አውሮፕላን ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎች የ10 ሺህ 400 ዶላር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማለዳውን ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ እየበረረ ባለ አውሮፕላን ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎችን በማስተባበር የ10ሺህ 400 ዶላር ድጋፍ በማሰባሰብ በአይዞን ኢትዮጵያ አካውንት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉን ያስተባበሩት በበረራው የነበሩ የተወሰኑ ተጓዦች…