አሸባሪው ህወሃት በህዝባችን ላይ ከ እስከ ከ ተብሎ የማይገለፅ ውድመት ፈፅሟል – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከ እስከ ከ ተብሎ የማይገለፅ ውድመት፣ የስነልቦና ጫና እና ስብራት መፍጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡
ዶክተር ለገሰ የኢትዮጵያ ፕሬስ…