በደቡብ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡
የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሲያካሔዱት የነበረው የውይይት መድረክ…