የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ገለጸ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገናን በዓል ለማክበር ወደ አገር ቤት የሚመጡ ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የህልውና ዘመቻ ለጠንካራና አስተማማኝ ኢኮኖሚ Amare Asrat Dec 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CW2SUh9_4aU
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች ወደ እንቅስቃሴ ማስገባት ያስፈልጋል – የገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መደበኛ እንቅስቃሴ ማስጀመር እንደሚገባ የአማራ እና አሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ገብነትንና አላስፈላጊ ጫናን በምርጫ ካርድ የመቅጣት ዘመቻ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ በመግባትና አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር ላይ የሚገኘውን የባይደን አስተዳደርና የዴሞክራት ፓርቲን በሜሪላንድ በምርጫ ካርድ ለመቅጣት ያለመ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ። የአሜሪካ ኢትዮጵያ ፐብሊክ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በህወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው በህወሓት የወደሙ ከ4 ሺህ የሚበልጡ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በክልሉ ያወደማቸው የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን ስለሰላምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና መፍትሄ መጠቆም ይጠበቅባቸዋል – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Awoke Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለሰላም፣ ስለሀገራዊ ጥቅምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን መጠቆም ከምሁራን እንደሚጠበቅ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ገለጹ። አቶ ታዬ ይህንን ያሉት በጅማ ዩኒቨርስቲ "የውጭ ተፅዕኖ እና የዩኒቨርስቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ Meseret Awoke Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ። የጠፈር ተመራማሪዎቹ ክብደት የሌለው አካባቢ በቁሶች እና በኦፕቲክስ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ተጽእኖ በሚመለከት የፊዚክስ ትምህርት በቀጥታ ስርጭት ለህዝብ አድርሰዋል፡፡ ጠፈርተኞቹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ራማፎሳ አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ እንደማይካፈሉ ተገለፀ Alemayehu Geremew Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደማይካፈሉ የፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤቱ ሚኒስትር ሞንድሊ ጉንጉቤሌ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ በምታዘጋጀው እና በምትመራው ስብሰባ ላይ የማይሳተፉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሂዩማን ራይትስ ዎች የህወሓት የሽብር ቡድን በጭና እና ቆቦ ንፁሃንን በጅምላ መጨፍጨፉን ገለፀ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዩማን ራይት ዎች የህወሓት የሽብር ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበረው የአማራ ክልል ጭና እና ቆቦ ከተሞች ንፁሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን ገለፀ፡፡ ድርጅቱ ትናንት ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፥ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ከፈረንጆቹ…