ቢዝነስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Feven Bishaw Dec 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ባለፉት አራት ወራት ሊያሰባስበው ካቀደው 20 ቢሊየን ብር 25 ቢሊየን ብር በመሰባሰብ ነው የዕቅዱን 118…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሣሪያ ምዝገባ ለ15 ቀናት ተራዘመ Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ በሁሉም የአገሪቱ የገጠርና የከተማ አካባቢዎች ከኅዳር 30 ቀን 2014 ዓም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጦር መሣሪያ ምዝገባ መራዘሙን አስታወቀ። ዕዙ ከዚህ በፊት ባወጣው መመሪያ መሠረት የጦር መሣሪያዎች የምዝገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 ሰበር ዜና በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ሕወሐት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በወሰዱት ማጥቃት ነጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ አዲስ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የዓለም አቀፍ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገናን በላሊበላ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገናን በላሊበላ ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር ሙሐመድ ዛሬ በላሊበላ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው…
Uncategorized ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን በማጠናከር ያጋጠሙንን ፈተናዎች እንሻገራለን- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Mekoya Hailemariam Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሲከበር ዕለቱ የአንድ ቀን መታሰቢያ ከመሆን አልፎ የብሔር ብሄረሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ይበልጥ በሚረጋገጡበትና በልዩነት ውስጥ የተፈጠረ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴቶችን በሚያጎለብቱ ተግባራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ Mekoya Hailemariam Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰድስት ጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከጂቡቲ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ድጋፍ እንዲደረግ ጠየቁ Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ቡድን ምክንያት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ከቀያቸውና ከትምህርት ገበታቸው ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ሁሉም ወገን ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ የአማራ፣ የኦሮሚያና የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ነፃ በወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ የወጡ አካባቢዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ የጥገና እና የመልሶ የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል Melaku Gedif Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የአፋር ልማት ማህበር አስታወቀ፡፡ ከተመሰረተ 10 ዓመታትን ያስቆጠረው የአፋር ልማት ማህበር በዋናነት…