የሀገር ውስጥ ዜና ምርኩዝም ኩራዝም የሆነ ልጃቸውን በአደባባይ የተነጠቁ እናት ልጄ ጥራኝ ይላሉ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ልጃቸው በአሸባሪው ህወሓት ሴት ታጣቂ በአደባባይ የተገደለባቸው አይነ ስውሯ እናት ወራሪው ቡድን ያለጧሪና ቀባሪ አስቀረኝ ይላሉ፡፡ ዞኑ ሰሜን ወሎ፣ ከተማው ደግሞ ላልይበላ ነው። በዕለተ እሁድ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና ማዕከላዊ ባንክ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ 13 ነጥብ 43 ቢሊየን ዶላር መደበ Alemayehu Geremew Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕከላዊ ባንክ ኃላፊ ሱን ጉፌንግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ የገንዘብ ተቋማት በሀገሪቷ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ እና ለመቆጣጠር ለሚሰሩ ድርጅቶች የሚያበድሩት 13 ነጥብ 43 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መድቧል፡፡ ሱን ፌንግ ÷ በቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አምባሳደሩ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና ተያያዥ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Mekoya Hailemariam Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ በጉባኤው መክፈቻ ላይ በህልውና ዘመቻው ላይ የክልሉ ህዝብ ከፍተኛ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ሆቴሎች ለዳያስፖራዎች የ30 በመቶ ቅናሽ አደረጉ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ጥሪውን ተከትለው ወደ አገር ቤት የሚገቡ ዳያስፖራዎችን ለማስተናገድ መዘጋጀቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ይህንኑ ዓላማ ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ ዛሬ በከተማዋ ከሚገኙ የሆቴል ባለንብረቶች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራቂ ሃኪሞችን ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር አዳዲስ ምሩቃን ሃኪሞችን በቅጥር ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል የፕሮጀክት ስምምነት ከክልል እና ከከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች ጋር ተፈራረመ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ፕሮክጀቱ በብዙ ልፋት ተመርቀው ስራ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 4 ሺህ 998 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ14 ሺህ 35 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 998 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 10 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የዜና ቪዲዮዎች ከችሮታ የተላቀቀ ተጽእኖን የሚቋቋም ኢኮኖሚ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=waQ_rNGlDsw&t=1s
የዜና ቪዲዮዎች በህልውና ዘመቻው የተፈጠሩ መልካም አጋጣሚዎቸን ለልማት Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6Z3YH280ajE
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ ማብራሪያ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=U4fxIKxpUZU