የትኞቹን የሀገር ውስጥ ችግሮቻችንን በቃ እንበል ?
https://www.youtube.com/watch?v=hTUySIap8Fw
ሕዝባቸውን በጭንቅ ቀን የጠበቁ አባት – ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
https://www.youtube.com/watch?v=mFy2pCbuO24
ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል።
በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል።…
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች መቀበያ ፅህፈት ቤት ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች መቀበያ ፅህፈት ቤት ተቋቋመ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 /2014…
አየር መንገዱ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው ያስታወቀው።
አሸባሪው የህወሓት ቡድን በላሊበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን…
በደብረ ብርሃን የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀያቸው ተፈናቅለው በደብረብርሃን በ12 የመጠለያ ካምፖች ውስጥ ከሰፈሩ ተፈናቃዮች በዘጠኝ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…
በአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የተፈጸሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶችንና የመሰረተ ልማት ውድመቶች ይፋ የሚያደርግ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እና የመሰረተ ልማት ውድመቶችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ።
ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተውጣጡ ዜጎች የተቋቋመው ድረ ገጽ፥…
የተለያዩ ተቋማት ለተፈናቃዮች እና በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተለያዩ ተቋማት በአጣየ ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተጎጅዎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ቸሻየር ኢትዮጵያ በአጣየ ከተማ አስተዳደር እና በኤፍራታ ግድም ወረዳ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ወገኖች 4 ነጥብ 4 ሚሊየን…