ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ሮኬት ወደ ህዋ አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ሲሞርግ ወይም ፎኒክስ የተባለዉን ሮኬት ወደ ህዋ ማሰወንጨፏን አስታወቀች። ኢራን በፈረንጆቹ 2015 የተደረሰውን የኒዩክሌር ስምምነት ዳግም ማነቃቃት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ንግግር እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ሮኬቱን ማስወንጨፏ ምናልባትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለእናት አገሩ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የበይነ-መረብ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ በኬንያ፥ ማላዊ እና ሲሸልስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል ወሰነች Alemayehu Geremew Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል መወሰኗን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ገለጹ፡፡ ቃል አቀባዩ የአሁኑ የቻይና ማዕቀብ አሜሪካ በሐምሌ ወር በቻይና ባለሥልጣናት ላይ ለጣለችው ማዕቀብ ምላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት አህጉራችንን አኩርታለች- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ባገለገለችበት ወቅት ላሳየችው መርህን፣ ጨዋነትንና የአፍሪካ አንድነትን ማዕከል ያደረገ አቋም አገራችንንና አህጉራችንን ያኮራች በመሆኗ ለኒጀር መንግሥት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ7 ሺህ ኩንታል በላይ በቆሎ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግሥት በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ሺህ 500 ኩንታል በቆሎ ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራርና የልማት ተነሺዎች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወራሪው ትህነግ በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት አድርሷል ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪውና ተስፋፊው የትህነግ የጥፋት ሃይል በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት ማድረሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንደገለጹት አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በአሶሳ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው በኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የዜና ቪዲዮዎች ከመሬት አልፎ ህዋ ላይ የደረሰው የቻይና እና አሜሪካ ፍጥጫ Amare Asrat Dec 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=K9-GKW2zScc
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀመሩ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀምረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት አራት ቀናት የሚቆየው ውይይት ፥ የተገኙትን ሁለንተናዊ ድሎች ጠብቆ የማስፋትና ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ማሸጋገር ላይ ያተኮረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲሱ አመት ጉዟቸው አፍሪካን ይጎበኛሉ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ጉዟቸው አፍሪካን እንደሚጎበኙ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ከፈረንጆቹ ጥር 4 እስከ 7 በኤርትራ፣ ኬንያ እና ኮሞሮስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ…