Fana: At a Speed of Life!

ክልሎች የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ኢትዮጵያዊነት ያመጣው ስሜት ነው – ዶክተር ከይረዲን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና ተቋማት የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ቁስ ለመስጠት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ስሜት ያመጣው አንድነት ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንትሮፖሎጂስትና የብዝሀነት ተመራማሪ ዶክተር ከይረዲን ተዘራ ገለጹ፡፡…

122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ እንዲሁም ለሌሎች አስፈላጊ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሔት በፈረንጆቹ 2021 ተፅዕኖ ፈጣሪ ነበሩ ካላቸው 100 አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ተካተተች፡፡ በስፖርቱ ዘርፍ ከተመረጡ ተፅጽኖ ፈጣሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ ቀዳሚ…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጉባዔውን የመሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍትህ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዞን አምስት እጅ ኳስ ሻምፒዮና…

ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ዋይ ቢ ኤም የተሰኘው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካው በ104 ሚሊየን ብር በይርጋለም ግብርና ማቀነባበርያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተቋቋመና የአቮካዶ ዘይት በማምረት ወደ ውጭ የሚልክ…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በህዝብ ይመረጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በህዝብ እንደሚመረጡና ሹመታቸው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚጸድቅ የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ወይዘሮ እፀገነት…

የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ የክልሉን አመራር ለቀጣይ ተልዕኮ ማዘጋጀት እና ማብቃት ነው ተብሏል፡፡ ክልሉ ለወራት በዘለቀው ወረራ ማኅበራዊ፣…

የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች በህልውና ትግሉ ድሎችና በድህረ ጦርነት ችግሮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ በተካሄደው ትግል የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል እና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት ስለሚቻልበት ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በአዲስ ከተማ ምክር ቤት…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ማለትም ከግጭት በኋላ ስለሚደረገው መልሶ ግንባታ…