ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ ለማልማት ግብ ተጥሎ እየተሰራ ነው-ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014(ኤፍ ቢሲ) በበጋ የመስኖ ልማት ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ ለማልማት ግብ ተጥሎ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን እንደገለጹት፥ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ በበጋ ወቅት ስንዴን…