“ግፍ የፈጸሙብኝን የእጃቸውን ይስጣቸው ብዬ ለፈጣሪ ትቻለሁ” – በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የተደፈሩት መነኩሲት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግፍ የፈጸሙብኝን የእጃቸውን ይስጣቸው ብዬ ለፈጣሪ ትቻለሁ" ይላሉ በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የተደፈሩት የራያ ቆቦዋ የ70 አመት መነኩሲት።
የህወሓት ወራሪ ሃይል በአማራና አፋር ክልሎችም በየደረሰበት ስፍራና አጋጣሚ ሁሉ ቁሳዊ…