የሀገር ውስጥ ዜና በ194 ሰዎች ሞት ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ካማሽ ወረዳ በ194 ሰዎች ሞት እና 27 ሚሊየን ብር በሚገመት ንብረት ውድመት ወንጀል ከተከሰሱ 21 ሰዎች መካከል በአስሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮቪድ19 መመሪያን በማይተገብሩ የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኮቪድ 19 መመሪያን በማይተገብሩ የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ምግብ፣መድሃኒት፣ጤና ክብካቤ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ በድንበር አካባቢዎች የኮሮና እና ሌሎች ወረርሽኞችን ለመከላከል የሚውል 60 ሚሊየን ዩሮ መደበ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድንበር አካባቢዎች የኮሮና ቫይረስ እና ሌሎች ወረርሽኞችን ለመከላከል 60 ሚሊየን ዩሮ መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ። ድርጅቱ ኮሮናን ጨምሮ ድንበር ዘለል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ37ሺህ ቶን በላይ እህል አወደመ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በደረሰ ከባድ የጎርፍ አደጋ 37 ሺህ 624 ቶን የሚገመት እህል መውደሙን ዓለም አቀፉ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታውቋል፡፡ ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ 65 ሺህ 107 ሄክታር መሬት በውሃ መጥለቅለቁንም ድርጅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን በተፈጠረ ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ስራ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ የሁለቱም ወገን ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች ተፈናቅለው የቆዩ ነዎሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የአዋሳኝ ቀጠናዎችን የጸጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የመስክ ጉብኝት እየተደረገ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ከአጎራባች አገራት ጋር ያለውን የአዋሳኝ ቀጠናዎችን የጸጥታ ሁኔታ ለማጠናከር ያቀደ የመስክ ጉብኝት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በሶማሌ ክልል የጸጥታ ዘርፍ ቢሮ ሀላፊ በአቶ ሙበሽር ዱበድ የሚመራ የጸጥታና የህግ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዝ ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ከካናዳ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዝ እንቅስቃሴ መጀመሩን በካናዳ የኢመርጀንሲ ህክምና የግሎባል ኤድ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ጌታቸው ደመም ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ እና በአውሮፓ በኮሮና የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና በአውሮፓ በየቀኑ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ። በቅርቡ የተከሰተው አዲሱ ኦሚክሮ የኮቪድ19 ቫይረስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር ከፍ እንዳደረገውም ነው የተመላከተው። በተለይ በአሜሪካ የቫይረሱ ስርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር ግዳጁን በብቃት በመወጣቱ እውቅና ተሰጠው Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ስር በደቡብ ሱዳን ታምቡራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር የተሰጠውን ግዳጅ በብቃት በመወጣቱ እውቅና ተሰጠው፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ልዩ ተወካይ ኒኮላስ ሃይሶም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት እና ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት እና የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማገዝ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ…