Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ የተፈናቀሉ ወገኖችን የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኑ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ። የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን…

በኮምቦልቻ እና ደሴ ጉዳት የደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም ጊዜያዊ ቢሮ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ቡድን ኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ላይ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለመቋቋም የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጊዜያዊ ቢሮ ከፍቷል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአሸባሪ ቡድኑ ጉዳት…

በህወሃት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራ መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም ወዲህ በህወሃት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራው መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም…

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች የዘማቾች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች በወልመራ ወረዳ የዘማቾች እና አቅመደካማ አርሶአደሮን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋና ባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ÷ የሀገርን…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለፀጥታ ኃይሎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገር በማስከበር ላይ ለሚገኙት የፀጥታ ኃይሎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው፥ 972 ሺህ 600 ብር የሚገመት 209 ኩንታል ኩኪስና 20 ኩንታል ተምር በዋግኽምራ ዞን…

የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገርን ለማዳን በሚደረገው ርብርብ ስኬታማ አፈጻጸም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገርን ለማዳን በሚደረገው ርብርብ ውስጥ ከተቋሙ የሚጠበቁ ቁልፍ ተግባራትን በአግባቡ በመወጣት ስኬታማ አፈጻጸም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለፉት 5 ወራት ውስጥ ማስመዝገብ…

በአማራ እና በአፋር ክልሎች የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረስ እየሠራሁ ነው – የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋርና አማራ ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት ሰብዓዊ ቀውስ ለደረሰባቸው ዜጎች እርዳታ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሀይድሩስ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቃዮችን ባስጠለሉ ትምህርት ቤቶች ሰኞ የመማር ማስተማር ስራ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቃዮች ተጠልለውባቸው በነበሩ ትምህርት ቤቶች ከሰኞ ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንደሚቀጥል የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ፅህፈት ቤት ሀላፊ ብርሀኑ ይመር ገለጹ፡፡ ኃላፊው ለፋና…

አየር መንገዱ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን ሽልማት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ትልቁ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን በሎጂስቲክስ ዘርፍ የላቀ የሰርተፍኬት ሽልማትን ከዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ተቀበለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ…