Fana: At a Speed of Life!

የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር ሊበረታታ የሚገባው ስርዓት መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አስታወቁ። የጤና ሚኒስቴር የ2014…

የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ ዕድገቱ በተሻለ ምዕራፍ እንዲገኝ ያግዛል ተብሎ የሚጠበቀው የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር…

አሸባሪው ህወሓት በሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ተቋማትን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ በቆየባቸው ጊዜያት የዋግ እና አካባቢው ህዝብ ብቸኛ ተቋም የሆነውን የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅን ጨምሮ በርካታ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፡፡…

አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ መሰረዟ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት ማሳያ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ዕድል መሰረዙ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት አንዱ ማሳያ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል። ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

“ውሳኔዎቻችን በስሜት የሚወሰኑ ሳይሆን ዘላቂ ጥቅምን ያገናዘቡ ናቸው!”  – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የመከላከያ ሠራዊቱ አሁን በያዛቸው አካባቢዎች ላይ እንዲቆይ የወሰነው ውሳኔ በስሜት ሳይሆን የሚያስገኘውን ዘላቂ ጥቅም ከግምት በማስገባት መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማምሻውን ባወጡት መግለጫ…

አሸባሪው ህወሓት በሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ወድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ላይ ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት መውደሙን ኢንስቲቲዩቱ ገለጸ፡፡ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት…