Fana: At a Speed of Life!

የንግዱ ማኅበረሰብ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መግባትን አስታኮ ከሚያደርገው የዋጋ ጭማሪ ሊታቀብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ የከተማዋን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ከክፍለ ከተማ አመራሮች እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ…

በጦርነቱ ምክንያት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የመጽሐፍ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስጦታችን ለፈረሰው ትምህርት ቤታችን" በሚል መሪ ቃል በጦርነቱ ምክንያት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የመጽሐፍ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ዛሬ ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር፣ ጓደኝነት ለመልካምነት የበጎነት ስብስብ እና…

ሀዋሳ ላይ ሲደረግ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታትን ያስተናገደው የሃዋሳ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። ዛሬ ከሚደረጉ ጨዋታዎች ባህር ዳር ከነማ ከአዳማ ከነማ ጋር 9፡00 ላይ…

በዳንጉር ወረዳ በህወሓት ተላላኪዎችና ሽፍቶች ጫና ከአካባቢያቸው ሸሽተው የነበሩ 100 የጉምዝ ማህበረሰብ አባላት ወደ ወረዳ ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ህወሓት ያሠማራቸው ተላላኪዎችና ሽፍቶች የሚፈጥሩትን ጫና ሸሽተው የነበሩ 100 የጉምዝ ማህበረሰብ አባላት በዛሬው ዕለት ወደ ወረዳ ማዕከል እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ በዞኑ የሚንቀሳቀሱ የህወሓት ተላላኪ…

በ5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያው 5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ5 ወራት ውስጥ ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት 215 ሚሊየን ዶላር ገቢ…

ምዕራባውያን ቻይና እና ሩሲያ ላይ የሚያሳርፉትን ጫና እንዲያቆሙ ፑቲን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን የቻይና እና የሩሲያ ዕድገት በምዕራባዊያኑ ፖለቲካዊ ጫና እንደማይደናቀፍ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን፥ ቻይና እና ሩሲያ በጠፈር ምርምር፣ ሕክምና፣ ሣይንሥ እና በመከላከያው ዘርፍ የላቀ የንግድ ትብብር…

ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ፕሮጀክቱ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ 30 ሚሊየን ተማሪዎችን ታሳቢ…

ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ለማስተካከል የፋይናንስ ማሻሻያዎችን አደረገች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ያስተካክላል ያለችውን የፋይናንስ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች። ሰሞኑን የቱርክ ሊሬ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር አቅሙ መዳከሙን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ሬጂብ ታይብ ኦርዶኻን ይህን ችግር…

ቢሮው የሀረሪ ክልልን ሰላምና ፀጥታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ከምስራቅ ዕዝና ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ያለውን ሰላምና ፀጥታ አጠናክሮ ለማስቀጠል በደጀን ከሚገኘው የምስራቅ ዕዝ እና ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ ፀጥታና…