ለሰራዊቱ የሚደረገው ድጋፍ የተሰጠንን ግዳጅ በጀግንነት እንድንወጣ መነሳሳትን ይፈጥራል – ሜ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋና አዛዡ ይህን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አብሮ አደግ ጓደኛማቾች ያሰባሰቡትን ግምቱ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የእርድ ሰንጋዎችንና የታሸገ ውሃ ድጋፍ በአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተረከቡበት…