አሸባሪው ህወሓት በቆቦ አካባቢ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከ600 በላይ ንጹሃንን ገድሏል – ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ አካባቢ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከ600 በላይ ንጹሃንን መግደሉንና በአንድ ቀንም 89 ንጹሃንን ገድሎ በጅምላ መቅበሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
የሟች ቤተሰቦችም አስከሬን…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከአሸባሪው ህወሓት ዘረፋ በተረፈው ንብረት እንኳን መስራት እንዳይችል ሆኖ ወድሟል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፈጸመው ዝርፊያ በተጨማሪ በቀረው ንብረቱ እንኳን ስራ እንዳይጀምር አድርጎ አውድሞታል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ፡፡…
“ህልውናን መጠበቅ፣ ዕድገትን ማዝለቅ” የአዲስ ወግ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=upyfYIjq02o
ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ በአራት ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና በቀጣዮቹ አራት ቀናት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን…
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ሀገርን የማዳን ዘመቻ ለተሳተፉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ሀገርን የማዳን ዘመቻ ለተሳተፉ ወገኖች የሚውል ከ580 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር…
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ በኮሮና ቫይረስ 3 ሺህ 793 ሰዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ 3 ሺህ 793 ሰዎች ተይዘዋል፡፡
የጤና ሚኒስቴር በዕለታዊ ሪፖርቱ እንዳስታወቀው ÷ 13ሺህ 147 ሰዎች ተመርምረው 3ሺህ 793 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
አምስት ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ…
ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6
ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓም
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አፈጻጸሙን ገምግሟል፡፡ በግምገማውም በግንባር ለተገኘው ድል የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጉልበታቸውን፣ ዕውቀታቸውን፣ ሞያቸውንና ገንዘባቸውን ለሀገራቸው ሳይሰስቱ በመስጠት የፈጸሙት…
ኦሚክሮን ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰት አለመከሰቱን ለማረጋገጥ ምርምር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሚክሮን የተሰኘው የኮቪድ-19 አዲሱ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰት አለመከሰቱን ለማረጋገጥ ናሙና በመውሰድ ምርምር እየተካሄደ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሥርጭት ምጣኔና የወረርሽኙን ሁኔታ በሚመለከት…