Fana: At a Speed of Life!

ከፌደራልና አዲስ አበባ ሆስፒታሎች ጋር ትስስር በመፍጠር በህወሃት ዝርፊያና ውድመት የደረሰባቸው 11 ሆስፒታሎች አገልግሎት እንዲጀምሩ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የፌደራል ሆስፒታሎች እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮን በአሸባሪው ህወሓት ከወደሙ የጤና ተቋማት ጋር በማስተሳሰር የድጋፍ ጥምረትን ዘርግቷል፡፡ በአገራዊ ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች ላይ የጤና ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ…

ከተማ አስተዳደሩ በህወሓት የወደሙ የጤና መሰረተ ልማቶችን የሚያደራጅ ግብረሃይል አቋቁሞ እየሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት ለማስጀመር የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን አስታወቁ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በጉጂ ዞን የሚንቀሳቀሱ የሸኔ ታጣቂዎች ከቡድኑ በመውጣት ለጸጥታ አካላት እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን የሚንቀሳቀሱ የሸኔ ታጣቂዎች ከቡድኑ አፈንግጠው በመውጣት ለጸጥታ አካላት እጃቸውን እየሰጡ መሆኑን የአይን እማኞች ገለፁ። መንግሥት የሸኔ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ሰላማዊ ህይወት እንዲመለሱ እያደረገ ያለውን ጥረት ተከትሎ…

በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች አገልገሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች አገልገሎት መስጠት ጀምረዋል። በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ከ30 በላይ ቅርንጫፎች አስፈላጊውን…

ፖላንድ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴሽ ሞራዊኪ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው ይገባል ሲሉ ህብረቱ በፖላንድ ላይ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ማለቱን ኮንነዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት ትናንት በፖላንድ የህግ ጥሰት ተፈጽሟል፤ በቀዳሚነትም የአውሮፓ…

በጎንደር ከተማ 5 ሺህ 241 ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ 241 የህብረተሰብ ክፍሎችን በከተሞች ልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ እንደገለፁት÷ በውጭ ሃይሎች እየታገዘ…

የኡጋንዳ ወጣቶች የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊ መፍትሄ የመፍታት ልምድ ማደግ እንዳለበት ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሰሳ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኡጋንዳ ከሚገኘው የአፍሪካውያን ወጣቶች ካውከስ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በተመለከተ በኡጋንዳ ለሚገኙ ወጣቶች የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መድረክ በበይነ መረብ አካሂዷል፡፡ የአፍሪካውያን ወጣቶች…

ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ዳያስፖራዎች በቂ የደህንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸው ጥምር የፀጥታ ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያለምንም የፀጥታ ችግር መንቀሳቀስ እንዲችሉ በቂ የደህንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመው ጥምር የፀጥታ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ…

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡   አሻባሪው ህወሓት በወልዲያ እና አካባቢው በወረራ በቆየባቸው ወራት ዩኒቨርሲቲውን ጨምሮ በርካታ የህዝብና…