“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በአሸባሪው ሃይል የተወረሩ አካባቢዎችን በማስለቀቅ የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ…