ባለፉት ሳምንታት በተካሄደው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሷል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን…
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሳምንታት በተካሄደው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራው ጥምር የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ በወሰደው እርምጃ ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…