በመዲናዋ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያጥቡና ሲያባዙ የነበሩ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ኤድናሞል አካባቢ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ውስጥ ሲያጥቡና ሲያባዙ የነበሩ ሁለት የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
…