Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ እና የሀገርን አደራ ለመወጣት ምንጊዜም ዝግጁ ነን- የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የጦር አመራሮችና አባላት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ እና የሀገርን አደራ በማንኛውም ጊዜ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የጦር አመራሮች እና አባላት ተናገሩ። የህወሓት የሽብር ቡድንን ለማጥፋት ከሜካናይዝድ እስከ አግረኛ ድረስ በመቀናጀት የተሰጠንን ግዳጅ…

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን እና ጃይካ የ490 ሺህ ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) ጋር የ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ተፈራረመ፡፡   ፕሮጀክቱ ከ51 ሺህ በላይ ደንበኞችን ያቀፈ ሲሆን÷ በንፋስ ስልክ እና መካኒሳ…

አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የወንጀል ድርጊቶች የሚያጣሩ 11 መርማሪ ቡድኖች ተሰማርተዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የወንጀል ድርጊቶች የሚያጣሩ 11 መርማሪ ቡድኖች መሰማራታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አባል የሆነው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።   የፌዴራል ፖሊስ ምክትል…

አቶ ካሳሁን እምቢአለ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ካሳሁን እምቢአለ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ፡፡   የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 32ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ካሳሁን እምቢአለን…

በጦርነቱ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 27 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በጦርነቱ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 27 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳትና የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።   ኮሚሽኑ አክት አሊያንስ…

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔ በኢትዮጵያ ምድር ተፈጻሚነት የለውም – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ እስያ እና መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡  …