የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ በአምስት ወራት ውስጥ ከ479 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በባለፉት አምስት ወራት ከ479 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ መሰብሰብ ከሚገባው 521 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ 479 ሚሊየን 417…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ያደረሰው ውድመት በየትኛውም የዓለም ክፍል ያልታየ ነው – የክልል ጤና ቢሮ ሀላፊዎች Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ መገልገያ የሆኑ የጤና ተቋማት የህዝብ ንብረቶች በመሆናቸው በየትኛውም ሀገር ጦርነት ሲከሰት ኢላማ ተደርገው እንደማያውቁ የኦሮሚያ እና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡ የሁለቱ የክልል የጤና ቢሮ ሃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጂዬም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ከ221 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂዬም አንቶርፐን ከተማ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ221 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በቤልጂዬም አንቶርፐን ከተማ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ዳያስፖራ…
የዜና ቪዲዮዎች የሀገር ህልውናን ለማረጋገጥ የመድፈኞቹ ተጋድሎ Amare Asrat Dec 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=qXZkxyNC2is
የዜና ቪዲዮዎች የጋሸና ግንባር መከላከያ ሰራዊት አባላት የአርሶ አደር ሰብል ስብሰባ Amare Asrat Dec 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lHBgZp0rPOQ
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓትን በማዳን ኢትዮጵያን የመበተን የምዕራባውያን ፍላጎት Amare Asrat Dec 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aaVCfDQe6ac
የሀገር ውስጥ ዜና 17 ጁንታ ደምስሰው የተሰውት የእነብሴ ሳር ምድሩ ጀግና Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 የህወሓት ሽብር ቡድን ታጣቂዎችን ደምስሰው እየፎከሩ የተሰውት የእነብሴ ሳር ምድሩ ጀግና ለበርካታቶች አርአያ የሚሆን ጀብዱ ፈጽመዋል፡፡ አቶ ደስታ መኮንን ይባላሉ ነዋሪነታቸው ደግሞ በምስራቅ ጎጃም ዞን እነብሴሳር ምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምእራባውያኑ ስለ ኢትዮጵያ የያዙት የተዛባ ፖሊሲ Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው የህወሓት ቡድን የቀድሞ ባለሥልጣናት ወደ ጦርነት የገቡት የሥልጣን ጥማቸው ስላልቆረጠላቸው እና በሥልጣን ዘመናቸው ከሠሯቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ክስ ማምለጥ እንደማይችሉ ስለተረዱ መሆኑን የቀድሞው የኦሮሚያ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና…
ቢዝነስ በ2013 በጀት አመት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል 2 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ሀገር ቤት ገብቷል Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት 2 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በባንኩ በኩል ወደ ሀገር ቤት መግባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ ። ባንኩ የ23ኛ ዙር የ"ይመንዝሩ፣ይቀበሉ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቆንስል ጀኔራል ዳኛቸው ይትባረክ ከፑንትላንድ ሶማሊያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሮዌ ፑንትላንድ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ቆንስል ጀኔራል ዳኛቸው ይትባረክ ከፑንትላንድ ሶማሊያ የአገር ውስጥ ሚኒስትር መሐመድ አብዱረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፑንትላንድ ሶማሊያ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ…