Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ግንባር ለመዝመት ፍቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አባላት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ሽኝት ተደረገላቸው። በሽኝት ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህዝቦች የጋራ የትግል ውጤት ነው – አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምስረታን በማስመልከት የህዝቦች የጋራ የትግል ውጤት ለሆነው ለአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።…

የተግባር ሰው በመሆን፣ በጀግንነት በመቆምና መስዋዕትነት በመክፈል ኢትዮጵያን እናጸናለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ እና ሽጉጥ በህዝብ ጥቆማ ተያዘ፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጨርቆስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡…

በኢትዮጵያ የተደቀነውን አደጋ የሚመጥን ምላሽ ለመስጠት ዛሬውኑ መነሳት አለብን – የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተደቀነውን አደጋ የሚመጥን ምላሽ ለመስጠት ዛሬውኑ መነሳት አለብን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አመራሩ ከፊት በመሰለፍ ዘመቻውን…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው÷ 1መቶ ኩንታል ስኳር፣ 1መቶ ኩንታል ጤፍ ፣ 50 ዘመናዊ አልጋ ፣ 200 ብርድልብስ እና 40…

በድምፃችሁ ውሳኔያችሁን ማሳወቃችሁ የስልጡንነት መገለጫና የትክክለኛ ዲሞክራሲ ማሳያ ነው – የፌዴሬሽን ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድምፃችሁ ውሳኔያችሁን ማሳወቃችሁ የስልጡንነት መገለጫና የትክክለኛ ዲሞክራሲ ማሳያ ነው ሲል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን በይፋ መመስረት ተከትሎ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ፡- በውበቷ ደቡብ…

የአዳዲስ ክልሎች መዋቀር መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን ያሳያል – ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን በተግባር እያሳየ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 11ኛ ክልል ሆኖ ዛሬ የተደራጀውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታ…

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነፃነትና የአሸናፊነት ስም ከተቃጣበት አደጋ የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ኢትዮጵያ የሚለውን የነፃነትና የአሸናፊነት ስም ከተቃጣበት አደጋ የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የእስራኤል የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሥራውን ለማቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዋና መስሪያ ቤቱ በእስራኤል የሆነው ሌካ የተባለው በማዕድን ዘርፍ የተሰማራው ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች በዛሬው እለት ከማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር ÷ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…