የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደቡብ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በደቡብ ክልል የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ከ26 ሺህ በላይ አባዎራዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ወራሪ በተቋማት ላይ የፈጸመው ጥቃት ተራ ዘረፋና ውድመት ሳይሆን ሀገርን የማዳከም እቅድ ነው – አቶ ደመቀ Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ወራሪ በተቋማት ላይ የፈጸመው ጥቃት ተራ ዘረፋና ውድመት ሳይሆን ሀገርን የማዳከም እቅድ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ከሃይማኖት አባቶችና ሃገር ሽማግሌዎች ጋር እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከተለያዩ ዞኖች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና ሃገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሆሳዕና ከተማ እየተወያዩ ነው። …
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ አፋን ኦሮሞ እየተተረጎመ ባለው የቋንቋ ፖሊሲ ላይ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አፋን ኦሮሞ እየተተረጎመ ባለው የቋንቋ ፖሊሲ ላይ ሰኞ ዕለት በኦሮሞ ባሕል ማዕከል ውይይት መካሄዱ ተገለጸ፡፡ ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ 5 የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች የፌዴራል መንግስት የሥራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕወሓት በውጊያ ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ይዞ በመሸሽ በ“መንግሥት የተፈጸመ ጅምላ ጭፍጨፋ ነው” ለሚል የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየተዘጋጀ ነው Mekoya Hailemariam Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጥምር ጦር የተቀናጀ ጥቃት ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው ወራሪው የህወሓት ኃይል በየአውደ ውጊያው ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ወደ ትግራይ ይዞ በመሸሽ ላይ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በጎብዬ ከተማ ንጹሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን ነዋሪዎች ተናገሩ Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በጎብዬ ከተማ ንጹሃንን በጅምላ ከመጨፍጨፍ ጀምሮ ነፍሰጡር እናቶችን ህክምና በመከልከል እንዲሞቱ እስከማድረግ የደረሰ ግፍ መፈጸሙን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት በአማራና አፋር ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑን ህወሓት ሲፋለም ለተሰዋው ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ልጅ የቤት ስጦታ ተበረከተለት Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የሽብር ቡድኑን ህወሓት ሲፋለም ለተሰዋው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባሉ ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ልጅ በህገወጥ መንገድ ተይዘው ከተገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ አንዱን በስጦታ አብርክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው የህወሓት ወራሪ ኃይል የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው ነው Mekoya Hailemariam Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች ሽንፈት ተከናንቦ ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ከሆነው የህወሓት ወራሪ ኃይል የተራረፈው ታጣቂ ወደ ትግራይ ሲገባ የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመንቀሳቀስ ላይ የነበሩ የሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመንቀሳቀስ ላይ የነበሩ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላቱ ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ቦረና ዞንን አቋርጠውና ከህዝቡ ጋር በመመሳሰል ወደሀገር ቤት ለመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የእርዳታ ቁሳቁስ ሲያጓጉዙ የነበሩ 12 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሽብር ቡድኑ ዘርፏል Melaku Gedif Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በሽብር ቡድኑ ተዘርፈዋል፡፡ ንብረትነታቸው የአቶ ጋሻው ሹምየ የተባሉ ግለሰብ በአማራ ክልል…