የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መተዳደሪያ ህገ መንግስቱን አጸደቀ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መተዳደሪያ ህገ መንግስቱን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመስርቷል፡፡ ምስረታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት 13 ሺህ 806 ብርድ ልብስ እና 5 ሺህ አንሶላ ለመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፉ ወቅት የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋ ተራራዎች የሽብር ኃይሉ መቀበሪያ ናቸው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን Meseret Awoke Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል አገር ለማፍረስ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለመግታት የሸዋ ሕዝብ ከፍተኛ ጀብዱ በመፈጸም አሸባሪውን ኀይል በገባበት እያሳደደ እየቀበረው መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡ የሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለሰራዊቱ በ5ኛ ዙር ከ380 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ለ5ኛ ዙር ከ380 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ "ደጀንም ዘማችም ሆነን ኢትዮጵያን እንታደጋለን" በሚል መሪ ቃል የተሰበሰበ ሲሆን÷ ድጋፉ ከ5 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በይፋ ተመሰረተ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በይፋ ተመሰረተ፡፡ የክልሉ ምስረታ ከአምስቱ ዞኖችና እና ከአንድ ልዩ ወረዳ የተወከሉ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው በቦንጋ ከተማ የተካሄደው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ በግንባር ለመፋለም ማቅናታቸው ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር የገቡትን ቃል በተግባር ያሳዩበት ነው – ምሁራን Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አለማፍረስ የመጣን ጠላት በግንባር ለመፋለም ዛሬ ማቅናታቸው ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር የገቡትን ቃል በተግባር ያሳዩበት የታሪክ ምዕራፍ ነው ሲሉ የፖለቲካ ዘርፍ ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ሚሊሻ እና ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊዎች ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ገለጹ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ እና የሚሊሻ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ በረከት ኪኤ የጠቅላይ ሚኒሰትሩን ጥሪ በመቀበል ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ገለጹ፡፡ ሃገርን ማዳን ቅድሚ የሚሰጠው ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም-ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም፣ ያለኝን የውትድርና ጥበብ ተጠቅሜ ጠላትን ድል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ " ሲሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በከተሞች በህብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ Alemayehu Geremew Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የአፍሪካ፣ የእስያና ፓስፊክ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ፡፡ በዉይይት መድረኩ የከተማዋን የሠላምና የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ገለጻ…