Fana: At a Speed of Life!

ለሀገራችን የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እናስቀጥላለን- በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለወገን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ፡፡ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ በአቴንስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት…

በአማራ ክልል በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ። በመስኖ ልማቱ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የግብርና ምርምር ማዕከላት እየተሳተፉ መሆኑን…

በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለምግብ ዋስትና ችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሆን ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተበርክቷል፡፡ ድጋፉ የአለም ምግብ ፕሮግራም በድርቅ ለተጎዱ የክልሉ አርብቶ አደሮች እንዲከፈል በተደረሰው…

ተቋሙ ከባለድርሻ አካላት ያሰባሰበውን 3 ሚሊየን ብር ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አብረውት ከሚሰሩት ባለድርሻ አካላት ያሰባሰበውን 3 ሚሊየን ብር በዛሬው ዕለት ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ድጋፉ የተደረገው በህልውና ዘመቻ ላይ መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው…

ስለኢትዮጵያ በሚያወጣቸው የሀሰት ትንታኔዎች ምእራባውያን ተከታዮቹን ድንጋጤ ላይ የሚጥለው የህወሃቱ ትሮንቮል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኛ ቤሪት አልበርግ በኖርዌይ በሚታተመው ጋዜጦች እና መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወጡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ የትሮንቮል ሐሳቦች ሃይ ባይ ማጣት እንዳሳሰበው ይገልፃል፡፡ ትሮንቮል ትግራይ በተካሄደው ጦርነት በሰብዓዊነት ላይ ከደረሱ በደሎች…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እና በሦስቱ ክልሎች ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ይውላል መባሉን በኢትዮጵያ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ከወገንተኝነት ነጻ የሚያድርጉ የአሰራር ማሻሻያዎች ያስፈልጋሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ከወገንተኝነት ነጻ የሚያደርጉ የአሰራር ማሻሻያዎች እንደሚያስፈልጉ በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ዶክተር ሄኖክ ጌታቸው…

ወደ አገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን አቀባበል ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ መሰረት በመጪዎቹ የበአል ቀናት ወደ አገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ለማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነዉ። የአዲስ አበባ ባህል፣…

ድርቅን ለመቋቋም የውሃ መሰረተ ልማት ፕሮጀክትን ማስፋፋት ያስፈልጋል- የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ለመቋቋም እና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የወደሙ የውሃ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የውሃ መሰረተ ልማት ፕሮጀክትን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡ የውሃ ማስተላለፊያ…