ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መካከለኛ እና ሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ነው – መንግስት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መካከለኛ እና ሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…