ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለው ድጋፍ ጉዳት የደረሰበት ሕዝባችንን ለማቋቋም የሚያስችል ነው-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “መላ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለው ሁለንተናዊ ድጋፍ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ጉዳት የደረሰበት ህዝባችንን ለማቋቋም የሚያስችል ነው” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ።
የፍትህ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ጠበቆችና የሕግ…
በመዲናዋ 7 ሺህ የሚጠጋ የክላሽንኮቭ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ ከ6 ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት እና የብሬን ዝናር ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
መነሻውን…
የእስራኤል መንግስት ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መንግስትና ህዝብ በግጭቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች 14 ቶን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡
የእስራኤል መንግስት በአሸባሪውና ወራሪው ህወሓት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀለው በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎችና በጦርነቱ…
በውጫሌ ከተማ አራት የቤተሰብ አባላት በሽብር ቡድኑ በተተኮሰ መድፍ ተገድለዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጫሌ ከተማ አራት የቤተሰብ አባላት በአሸባሪው ህወሓት በተተኮሰ መድፍ መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ።
'ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እወርዳለሁ' በማለት የጥፋት እጁን የዘረጋው አሸባሪው ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ ያልፈጸመው…
የፌደራል ፖሊስና ኢትዮ ቴሌኮም በአማራ ክልል የወደሙ ተቋማትን ለማቋቋም የሚውሉ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና ኢትዮ-ቴሌኮም በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ 178 ፖሊስ ጣቢያዎችን እና አምስት የዞን ፖሊስ መምሪያዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ለቢሮ ግብአት የሚውሉ ቁሳቁሶችን…
የትምህርት ሥርዓትን ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ሥርዓትን ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ስርዓት ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ውይይት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እያተከናወነ…
በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የጎዳናና የአገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በታይዋን በተደረገ የታይፒ ማራቶን ውድድር በወንዶች ደመቀ ካሰው 2…
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ጉዞን አስመልክቶና የተፈናቀሉ ወገኖችን መርዳት በሚችሉበት ሁኔታ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኮሎራዶና ሲያትል እንዲሁም በስዊዘርላንድ ጄኔቭና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞን አስመልክቶና የተፈናቀሉ ወገኖችን መርዳት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ የበይነ መረብ ውይይት አካሄዱ፡፡…
የዳላቲ-ኦዳ እና የጉባ ጎንቆሮ ቀበሌ የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው የዳላቲ - ኦዳ 40 ኪሎ ሜትር እና የጉባ ጎንቆሮ ቀበሌ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…