የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ 5 ለፍቶ አዳሪዎች እንዲንበረከኩ ተደርጎ በጥይት እሩምታ ተጨፍጭፈዋል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ከተማ ውሃ ለመቅዳት ወንዝ የወረዱ አምስት ለፍቶ አዳሪዎችን በሰልፍ እንዲንበረከኩ በማድረግ በጥይት እሩምታ ጨፍጭፏል። የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች የጨለማ ጊዜ ያሳለፉት በመብራት እጦት ብቻ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ሆስፒታልና ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ እና በወልዲያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ህወሓት የወልዲያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በመዝረፉና በማውደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በጋምቤላ ክልል የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የተለየዩ የትምህርት ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሃት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም ዋነኛ ዓላማው አድርጎ ተንቀሳቅሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ አብያተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ተመለከቱ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ አብያተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ተመልክተዋል። ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሰላም ሚኒስተሩ ብናልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አርሶ አደሮች ለመከላከያ ሰራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ አርሶ አደሮች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ11ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ አርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ተቋማትና ንብረት አውድሟል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል ወረራ በፈጸመበት ወቅት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ተቋማትንና ንብረት ማውደሙ ተገለጸ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በትምህርት ሴክተር ዙሪያ ከአፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው – ኢ/ር መሐመድ ሻሌ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለመታደግ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ የሶማሌ ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ምሁራን ማህበር አባላትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ ይወሰዳል-አቶ ገዱ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሕንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የአካባቢው ማህበረሰብም…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሪክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይብልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣2014(ኤፍ ቢሲ) ተቀማጭነታቸው በሮም፣ ጣሊያን ሆኖ በግሪክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከግሪክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ሀሪስ ላላኮስ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ አምባሳደር ደሚቱ ስለ የህወሓት የሽብር ቡድን…