ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመቆም ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ አለብን -የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከፋፋይ ኃይሎች በተቃራኒው ተሰልፈን ከኢትዮጵያ ጋር በመቆም አሁን ያለው መንግሥት ለሀገሪቱ ሕዝቦች እና ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ ይገባል ሲሉ የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ ገለጹ።…