Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የወገን አለኝታነቱን ማሳየቱን እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣2014(ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የወገን አለኝታነቱን ማሳየቱን እንዲቀጥል የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡   በአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት የተፈናቀሉ…

አሜሪካ በዊክሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው- ሰቴላ ሞሪስ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩናይትድ ስቴትስ በዊክሊክስ መስራች ጋዜጠኛ ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የአለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው ስትል የቅርብ ጓደኛዉ ሰቴላ ሞሪስ ተናገረች። አውስትራሊያዊ  ጋዜጠኛ፣ አርታኢ፣ አሳታሚ እና የዊክሊክስ መስራች ጁሊያን…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበቃ ወይም #NoMore ንቅናቄ አካል የሆነ እና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው፡፡   በሰልፉ ላይ በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን…

ለባቡር የተዘረጋ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ሲፈጽሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለቀላል ባቡር የተዘረጋ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።   ግለሰቦቹ ከጸሃይ ሪል ስቴት አደባባይ እስከ መሪ ፖሊስ…

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ለሚያደርገው ጣልቃ ገብነት ለመጠቀም ለአዲስ ስታንዳርድ የኦንላይን መፅሔት ቀጥታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግ ታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ስታንዳርድ በመባል የሚታወቀው የኦንላይን መፅሄት በዴሞክራሲ ማስፋፋት ስም በሀገራት የውስጥ ፖለቲካ በመግባት ከሚፈተፍተው የአሜሪካ "ኢንዶውመንት ፎሮ ዴሞክራሲ" ከተባለው የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ተቋም ቀጥታ የገንዘብ ድጋፍ…

ኢትዮጵያ በአገር ውስጥ የማምረት አቅሟን ማሳደግና ዓለም ዓቀፍ የገበያ አማራጮቿን ማስፋት ይገባታል- የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጫናውን ለመመከት በአገር ውስጥ የማምረት አቅሟን ማሳደግና ዓለም ዓቀፍ የገበያ አማራጮቿን ማስፋት እንደሚገባት የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገለጹ። በኢትዮጵያ ጦርነት ከፍቶ ዘርፈ ብዙ ጥፋት እያደረሰ የሚገኘውን…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተለያየ ግንባር የተዋደቁ ጀግኖችን ለሚያክመው የቢሾፍቱ ሆስፒታል ነው የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…

በኦሮሚያ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ ትራክተሮቹ 100 ሲሆኑ፥ ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች ተሰጥቷል፡፡ በሌላ በኩል በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝና…