ሃገር ወዳድ አትሌቶች ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፋቸው ታላቅ ኩራት እንደፈጠረላቸው ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር ወዳድ አትሌቶች ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፋቸው ታላቅ ኩራት እንደፈጠረላቸው ተናገሩ።
አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና አትሌት ኮማንደር ማርቆስ ገነቴ ከዚህ በፊት በሩጫው አለም የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ ከፍ…