የሀገር ውስጥ ዜና ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች ኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች ኤሌክትሪክ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ወራሪው የህወሓት ቡድን ባደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጉዳት ምክንያት የተጎዱ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ለመሰረታዊ ፍላጎቶቻቸው አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሰጥ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና ምክትላቸው ኢብራሂም ኡስማን የሚመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በኩርፋሳዋ ቀበሌ የሚገኙ ተፈናቀይ ዜጎችን ገበኙ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ከአሁን በፊት መንግስት በሲቲ ዞን መኤሶ ወረዳ ሙሊ ከተማ ላይ…
ጤና በአፍሪካ ኮቪድ-19 የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን አለፈ Alemayehu Geremew Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እጅግ እየተስፋፋ እንደሆነና በሽታው የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገች ቢሆንም በአህጉሪቱ 8 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴ ተጎበኘ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ በቻይና ባለሃብቶችና በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴ ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የማዕድን ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ትምህርትና ፖለቲካ መለያየት አለባቸው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ትምህርትና ፖለቲካ መለያየት እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ Mekoya Hailemariam Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአገሩ ህልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው የአቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የአቶ እሸቴ ሞገስ ታናሽ ወንድም ዶክተር ይተብቱ ሞገስ ተረክበዋል፡፡ አቶ እሸቴ ሞገስ ከልጃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ እና የሀረሪ ክልሎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የሀረሪ ክልሎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ ፡፡ የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ5 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ ሲያደርግ ÷ ድጋፉን የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ቀያቸው መመለስ እንደሚጀመር ኮሚሽኑ አስታወቀ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሽባሪው የትህነግ ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የአሽባሪው ህወሓት ቡድን በከፈተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት የመንግስት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ሰራተኞች እና የምዕራብ ወለጋ ዞን የጋንጂ ወረዳ የመንግስት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ የአራዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ አባ ገዳዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በጦር ግንባር ያስመዘገቡትን ድል አደነቁ Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባር ድረስ ዘምተው አመራር በመስጠት ላስመዘገቡት ድል ከፍተኛ አድናቆቱን ገለጸ፡፡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ለጠቅለይ ሚኒስትሩ “ዐቢቹ አባ ቢያ” የሚል ስያሜንም…