የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጀመረ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ፡፡ የጥገና ባለሙያዎች ከከሚሴ ኮምቦልቻና ደሴ የሚሄደውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጠግነው አጠናቀዋል። የመስመር ጥገናው መጠናቀቅን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሰንጋዎች፣ እሽግ ውሀዎች፣ የደረቅ ምግቦችና የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለመከላከያ ሠራዊት በወሎና በሃርቡ ግንባር በመገኘት ድጋፍ አድርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የወሎ ዩኒቨርሲቲን አውድሟል Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ትውልድ የሚገነባባቸውን ተቋማት ማውደሙን የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር መንገሻ አየነ ገለጹ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋል ብለዋል። በወሎ ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ወዳጅነት ማጣት ለአሜሪካ ትልቁ ስትራቴጂያዊ ውድቀት ነው- ቶማስ ማዉንቴን Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲ ያጣችበት ሁነት ከኢራን ቀጥሎ ትልቁ የስትራቴጂክ ውድቀት መሆኑን የካዉንተር ፓንች መፅሄት አምደኛ ቶማስ ማዉንቴን ገለጸ። ለረጅም አመታት በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ላይ የተመራመሩትና የጻፉት ቶማስ ማዉንቴን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሸዋ ዞን በ331 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል በተማሪዎች ተሰበሰበ Alemayehu Geremew Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ጉምብቹ ወረዳ በ331 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል በተማሪዎች መሰብሰቡን የምስራቅ ሸዋ ዞን ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቶሌራ ዋሚ አስታወቁ፡፡ የዘማች ቤተሰቦቹ ሰብል የተሰበሰበው ከሶስት 2ኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም-የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተምሳሌትነት ለሀገር የሚከፈል የትኛውንምን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የአጋሮ ከተማ እና አካባቢ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመጀመሪያውን ምእራፍ አጠናቀው ወደ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ለሰራዊቱ ከ179 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት እስካሁን ከ179 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወላይታ ዞን ሴቶች አደረጃጃት ከዞን፣ ከከተማ አስተዳደር እና ከወረዳ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት ለማልማትና ለማበልጸግ የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ አረጋገጠች Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በውሃ፣ በመስኖና በግብርና ቴክኖሎጂዎች ያላትን ልምድ በማካፈልና በማልማት ለኢትዮጵያ ዕድገት የበኩላችንን ሚና እንወጣለን ሲሉ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ አረጋገጡ፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖቻችንን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቻቸውንም አንረሳም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ለሕዝብና ለአገራቸው ክብር መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን ቤተሰቦች በመንከባከብና በማገዝ አደራውን እንደሚቀበል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የኮምቦልቻ ደረቅ ወደብን ማውደሙ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በኮምቦልቻ የሚገኘውን ደረቅ ወደብ ተርሚናል ላይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ዘረፋና ውድመት ማድረሱን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኮምቦልቻ የደረቅ ወደብ ተርሚናል…