የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ዓመታት ከዳያስፖራው 9 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሃገር ቤት ተልኳል Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 3 ዓመታትም ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ወደ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሃገር ቤት መላክ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ሰራተኞች ባደረጉት ርብርብ ዛሬ ማታ 4:30 ላይ በድጋሚ ኤሌክትሪክ አግኝታለች። የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከከፍተኛ አመራር ጀምሮ ሁሉም ሰራተኞች ወደ ቀየው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት የስራ ሃላፊዎች ላይ ፍርድ እና ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ጌታቸው አሰፋ ፣ ያሬድ ዘሪሁን እና ሌሎች 24 ተከሳሾች ላይ ፍርድ እና ብይን ተሰጠ ። ተከሳሾቹ ከ1984 ዓ.ም እስከ 2010 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በቀድሞው የብሔራዊ መረጃና…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Dec 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=VRIel6ZTqiA
የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሸባሪው ህወሓት አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እንዲሁም በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ። ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ ገደብ የለሽ ጫና እና…
የዜና ቪዲዮዎች የህወሓት የአሸባሪነት ግብር ከየት ይነሳል? ቆይታ ከአምባሳደር ፍሰሃ ጋር Amare Asrat Dec 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=I9Fh9hB3OTs
የዜና ቪዲዮዎች አፍሪካን ያገለለው የፀጥታው ምክር ቤት ኢ-ፍትሃዊነት Amare Asrat Dec 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=zYrVKfC5-c4
የዜና ቪዲዮዎች የሌተናል ጀነራል ባጫ ምስጋና ”ለምድር ላይ ድሮኖቹ” በግንባር Amare Asrat Dec 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-NMSbTJSMq4
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። ባህር ዳር ከተማን ከወላይታ ዲቻ ባገናኘው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ 3 ለ 1…