የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ጠላትን እንዲያጠፉና ሀገርን በዘላቂነት እንዲያስከብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአማራ ወጣቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ቡድን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የወደመባቸው ከተሞች የኤሌክትሪክ አስተላላፊ መስመሮችንና ምሰሶዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ምርቱን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከእቅድ በላይ አሳክቷል- የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ባለፉት አምስት ወራት የእቅዳቸውን 120 በመቶ ማሳካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በሞጆ እና አዳማ የሚገኙ የቆዳ እና የጨርቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን አፋጥኗል – አቶ አወል አርባ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን አፋጥኗል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ፡፡ የደቡብ ክልል ለአፋር ክልል 52 ሚሊየን ብር የአይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓትን ጭካኔ ገደብ የለሽነት ቢያሳይም የዓለም ጤና ድርጅት ግን ዝምታን መርጧል-አምባሳደር ታየ አጽቀ ስላሴ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓት ጭካኔ ገደብ እንደሌለው በግልፅ ይመሰክራል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውስጥ ችግር በመፍታት የቀደመውን የፖለቲካና ማህበራዊ ሁኔታ የማስቀጠል አቅም አላት- ባህራት ራጅ ፓውዲያል ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከኔፓል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባህራት ራጅ ፓውዲያል ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በወቅቱም አምባሳደር ትዝታ በኢትዮጵያ እና ኔፓል መካከል እ.ኤ.አ በ1971…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በዋድላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት አድርሷል ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የንብረት ዘረፋና ውድመት መፈጸሙን በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ፋንታሁን አስታወቁ፡፡ የሽብር ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የየካ ክፍለ ከተማ ሰራተኞች በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ የህውሓትና ሸኔ ቡድኖች በፈፀሙት ወረራ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ አምስት ግዛቶችን የመታው ሃይለኛ አውሎ ንፋስ ከባድ ጉዳት አደረሠ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ አምስት ግዛቶችን የመታው ከባድ አውሎ ንፋስ 80 ሰዎችን ሲገድል መንደሮችን አውድሟል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአውሎ ንፋሱ አደጋ ጋር በተያያዘ በኬንታኪ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጡ…