የሀገር ውስጥ ዜና የሀይሌ ሪዞርት ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ለሀገሬ እኔም ሀይሌ ነኝ" በሚል መሪ ሃሳብ የሀዋሳ ሀይሌ ሪዞርት ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። አገር ሰላም ካልሆነች ሰርቶ ማግኘት አይቻልም ያሉት የሪዞርቱ ሰራተኞች፥ "ለአገሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ቀንድ የአርብቶ አደሮችን ስርአተ ምግብ ለማሻሻል ያለመ የፓናል ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሶስተኛ ጊዜ በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ አርብቶ አደሮችን ስርአተ ምግብ ለማሻሻል ያለመ የፓናል ውይይት በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡ በፓናል ውይይቱ ዓለም አቀፍና አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሰራተኞች በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የበቾ ወረዳ ዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ በወረዳው በሶዮማ ቀበሌ በመገኘት የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ፤ አለኝታነታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዳሴ ግድብ በድረገጽ ከ 270 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድረ ገጽ ከ 270 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ድረ ገፅን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት 105 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እና ምዕራባውያን የከፈቱብንን ጦርነት አሸንፈን ነፃነታችን እስከሚረጋገጥ በተለያዩ መንገዶች የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ። ከሀዋሳ ከተማና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ወደ አገልግሎት ተቋሙ ገብተዋል Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ከውጭ ተገዝተው ወደ አገልግሎት ተቋሙ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች የግዥ ኮንትራት አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ድጋፍ ለመስጠት ወደግንባር የሚያመሩ ባለሙያዎች ተሸኙ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት የህክምና ድጋፍ ለመስጠት ወደ ጦር ግንባር ለሚያመሩ የሕክምና ባለሙያዎች በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታ አየለ ከዚህ ቀደም የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለሰራዊት መደረጉን ገልጸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የሚኖሩ የደባርቅና የዳባት ተወላጆች 23 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና አልጋ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ የደባርቅና የዳባት አካባቢ ተወላጆች ከሒዩማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለደባርቅና ለዳባት ሆስፒታሎች 23 ሚሊየን ብር የፈጀ ደረጃውን የጠበቀ አልጋና የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። ሒዩማን ብሪጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥጥ ምርት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪዎችን መስፋፋት ተከትሎ የጥጥ ምርት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት የጥጥ ዘርፍ ምክትል ዋና…
ጤና የዓለም ጤና ድርጅት ኦሚክሮን የተሰኘው የኮቪድ19 ዝርያ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ Alemayehu Geremew Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት “ኦሚክሮን” የተሰኘውን አዲሱን የኮቪድ19 ቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሳየው የስርጭት ባህሪ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቫይረሱ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ባህሪውን የሚቀያይርና በርካታ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ…