Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ‘ጠፋች ተበተነች’ ሲሏት ከአለት የጠነከረ አንድነት ገንብታ የምትኖር ናት – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ጠፋች ተበተነች’ ሲሏት ከአለት የጠነከረ አንድነት ገንብታ ተከብራ የምትኖር አገር መሆኗን የስራ ፈጠራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ የውስጥ ተላላኪዎችና የውጭ ሴረኞች በደገሱት የጥፋት…

የጎፋ ዞን ነዋሪዎችና አመራሮች ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪዎቹ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን አርዓያነት በመከተል በከፍተኛ ተነሳሽነት ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር ለመዝመት መወሰናቸው ሀገር ወዳድነታቸውንና የኢትዮጵያ…

በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ መንግስትና ረጅ ድርጅቶች የተለየ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከፌደራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና በሰብአዊ ድጋፍ…

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡   የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል፥ ዩኒቨርሲቲው ቀደም ብሎ ግንባር ድረስ…

ሚኒስቴሩ ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች የ73 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከስዊድን የልማት ተራድኦ ድርጅት በዩኒሴፍ በኩል ያገኘውን 73 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል።   የድጋፍ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ከፍተኛ የፌዴራል እና…

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት አጋርነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው አግባቦች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢታ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ባለው ትብብር ዙሪያ መክረዋል። ከዚህ ባለፈም በመካከላቸው ያለውን የረጅም…

መንግስት በዲጂታል ዲፕሎማሲ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ማሳወቁ ጥሩ ጅማሮ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊዝት ጌራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በቅርቡ በዲጂታል ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ማሳወቁ ጥሩ የሚባል ጅማሮ መሆኑን የካናዳ ዊልፍሪድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር አን ፊዝት-ጌራልድ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር አን እንዳሉት ÷ የምዕራባውያን…

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ ትኩረት ያደረጉት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የትግል ማዕከል ስለሆነች ነው – ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ላይ ትኩረት ያደረጉት ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጸረ ቅኝ ግዛትና የጸረ ኢምፔሪያሊስት ትግል ማዕከል በመሆኗ ነው ሲሉ ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት ማቱ ጆብ ሪቻርድ ተናገሩ። ፓን አፍሪካኒስት ማቱ ጆብ ሪቻርድ ከኢዜአ ጋር…

የጠላት ሃይል ዙሪያውን በእሳት ቀለበት ተከቦ እየተመታ ነው – ዶ/ር አለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ሃይል ዙሪያውን በእሳት ቀለበት ተከቦ እየተመታ መሆኑን በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር አለሙ ስሜ ገለጹ። ዶክተር አለሙ እንዳሉት ÷ አሸባሪው ህወሓት ከገባበት መውጫ አጥቶ በያለበት እንዲደመሰስ…

የአርበኝነት ንቅናቄው የመላው ጥቁር ሕዝብ መሆን አለበት – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ ለተከፈተባት ጦርነት የሚያስፈልገው የአርበኝነት ንቅናቄ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ሕዝቦች መሆን እንዳለበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። ቦንጋ…